Localisation updates for core messages from Betawiki (2008-01-17 22:50 CET)
[lhc/web/wiklou.git] / languages / messages / MessagesAm.php
1 <?php
2 /** Amharic (አማርኛ)
3 *
4 * @addtogroup Language
5 *
6 * @author Codex Sinaiticus
7 * @author Siebrand
8 * @author Nike
9 * @author G - ג
10 * @author SPQRobin
11 * @author Teferra
12 * @author לערי ריינהארט
13 */
14
15
16
17 $messages = array(
18 # User preference toggles
19 'tog-underline' => 'በመያያዣ ስር አስምር',
20 'tog-highlightbroken' => 'የተሰበረ (ቀይ) መያያዣን <a href="" class="new">እንዲህ</a>? አለዚያ: እንዲህ<a href="" class="internal">?</a>)',
21 'tog-justify' => 'አንቀጾችን አስተካክል',
22 'tog-hideminor' => 'አነስተኛ እርማቶችን ደብቅ',
23 'tog-extendwatchlist' => 'የሚደረጉ ለውጦችን ለማሳየት መቆጣጠሪያ-ዝርዝርን ዘርጋ',
24 'tog-usenewrc' => 'የተሻሻሉ የቅርብ ለውጦች (JavaScript)',
25 'tog-numberheadings' => 'አርዕስቶችን በራስገዝ ቁጥር ስጥ',
26 'tog-showtoolbar' => 'አርም ትዕዛዝ-ማስጫ ይታይ (JavaScript)',
27 'tog-editondblclick' => 'ሁለቴ መጫን ገጹን ማረም ያስችል (JavaScript)',
28 'tog-editsection' => 'በ[አርም] መያያዣ ክፍል ማረምን አስችል',
29 'tog-editsectiononrightclick' => 'የክፍል አርዕስት ላይ በቀኝ በመጫን ክፍል ማረምን አስችል (JavaScript)',
30 'tog-showtoc' => 'ከ3 አርዕስቶች በላይ ሲሆን የማውጫጫ ሰንጠረዥ ይታይ',
31 'tog-rememberpassword' => 'መግባቴን እዚህ አስሊ ላይ አስታውስ',
32 'tog-editwidth' => 'የማረሚያ ሳጥን ሙሉ ስፋት አለው',
33 'tog-watchcreations' => 'እኔ የፈጠርኳቸውን ገጾች ወደምከታተላቸው ገጾች ዝርዝር ውስጥ ጨምር',
34 'tog-watchdefault' => 'ያረምኳቸውን ገጾች ወደምከታተላቸው ገጾች ዝርዝር ውስጥ ጨምር',
35 'tog-watchmoves' => 'ያዛወርኳቸውን ገጾች ወደምከታተላቸው ገጾች ዝርዝር ውስጥ ጨምር',
36 'tog-watchdeletion' => 'የሰረዝኳቸውን ገጾች ወደምከታተላቸው ገጾች ዝርዝር ውስጥ ጨምር',
37 'tog-minordefault' => 'ሁሉም እርማቶች በቀዳሚነት አነስተኛ ይባሉ',
38 'tog-previewontop' => 'ከማረሚያው ገጽ በፊት ቅድመ-ማያ አሳይ',
39 'tog-previewonfirst' => 'በመጀመሪያ እርማት ቅድመ-ዕይታ ይታይ',
40 'tog-nocache' => 'ገጽ መቆጠብን አታስችል',
41 'tog-enotifwatchlistpages' => 'የምከታተለው ገጽ ሲቀየር ኤመልዕክት ይላክልኝ',
42 'tog-enotifusertalkpages' => 'የተጠቃሚ መወያያ ገጼ ሲቀየር ኤመልዕክት ይላክልኝ',
43 'tog-enotifminoredits' => 'ለአነስተኛ የገጽ እርማቶችም ኤመልዕክት ይላክልኝ',
44 'tog-enotifrevealaddr' => 'ኤመልዕክት አድራሻዬን በማሳወቂያ መልዕክቶች ውስጥ አሳይ',
45 'tog-shownumberswatching' => 'የሚከታተሉ ተጠቃሚዎችን ቁጥር አሳይ',
46 'tog-fancysig' => 'ጥሬ ፊርማ (ያለራስገዝ ማያያዣ)',
47 'tog-externaleditor' => 'በቀዳሚነት ውጪያዊ አራሚን ተጠቀም',
48 'tog-watchlisthideown' => 'የራስዎ ለውጦች ከሚከታተሉት ገጾች ይደበቁ',
49 'tog-watchlisthidebots' => 'የቦት (መሣርያ) ለውጦች ከሚከታተሉት ገጾች ይደበቁ',
50 'tog-watchlisthideminor' => 'ጥቃቅን ለውጦች ከሚከታተሉት ገጾች ይደበቁ',
51 'tog-ccmeonemails' => 'ወደ ሌላ ተጠቃሚ የምልከው ኢሜል ቅጂ ለኔም ይላክ',
52 'tog-diffonly' => 'ከለውጦቹ ስር የገጽ ይዞታ አታሳይ',
53
54 'underline-always' => 'ሁሌም ይህን',
55 'underline-never' => 'ሁሌም አይሁን',
56 'underline-default' => 'የቃኝ ቀዳሚ ባህሪዎች',
57
58 'skinpreview' => '(ቅድመ-ዕይታ)',
59
60 # Dates
61 'sunday' => 'እሑድ',
62 'monday' => 'ሰኞ',
63 'tuesday' => 'ማክሰኞ',
64 'wednesday' => 'ረቡዕ',
65 'thursday' => 'ሐሙስ',
66 'friday' => 'ዓርብ',
67 'saturday' => 'ቅዳሜ',
68 'sun' => 'እሑድ',
69 'mon' => 'ሰኞ',
70 'january' => 'ጃንዩዌሪ',
71 'february' => 'ፌብሩዌሪ',
72 'march' => 'ማርች',
73 'april' => 'ኤይፕርል',
74 'may_long' => 'ሜይ',
75 'june' => 'ጁን',
76 'july' => 'ጁላይ',
77 'august' => 'ኦገስት',
78 'september' => 'ሰፕቴምበር',
79 'october' => 'ኦክቶበር',
80 'november' => 'ኖቬምበር',
81 'december' => 'ዲሴምበር',
82 'may' => 'ሜይ',
83
84 # Bits of text used by many pages
85 'categories' => 'ምድቦች',
86 'pagecategories' => '{{PLURAL:$1|ምድብ|ምድቦች}}',
87 'category_header' => 'በምድብ «$1» ውስጥ የሚገኙ ገጾች',
88 'subcategories' => 'ንዑስ-ምድቦች',
89 'category-empty' => 'ይህ መደብ አሁን ባዶ ነው።',
90
91 'about' => 'ስለ',
92 'newwindow' => '(ባዲስ መስኮት ውስጥ ይከፈታል።)',
93 'cancel' => 'ሰርዝ',
94 'qbfind' => 'አግኝ',
95 'qbbrowse' => 'ቃኝ',
96 'qbedit' => 'አርም',
97 'qbpageoptions' => 'ይህ ገጽ',
98 'qbspecialpages' => 'ልዩ ገጾች',
99 'mytalk' => 'የኔ ውይይት',
100 'navigation' => 'መቃኘት',
101
102 'returnto' => 'ወደ $1 ተመለስ',
103 'tagline' => 'ከ{{SITENAME}}',
104 'help' => 'መመሪያ',
105 'search' => 'ፈልግ',
106 'searchbutton' => 'ፈልግ',
107 'go' => 'ሂድ',
108 'searcharticle' => 'ሂድ',
109 'history' => 'የገጽ ታሪክ',
110 'history_short' => 'ታሪክ',
111 'updatedmarker' => 'ከመጨረሻው ጉብኝቴ በኋላ የተሻሻለ',
112 'info_short' => 'መረጃ',
113 'printableversion' => 'የህትመት ዝርያ',
114 'permalink' => 'ቋሚ መያያዣ',
115 'edit' => 'አርም',
116 'editthispage' => 'ይህን ገጽ አርም',
117 'delete' => 'ስርዝ',
118 'deletethispage' => 'ይህን ገጽ ሰርዝ',
119 'protect' => 'ጠብቅ',
120 'talkpagelinktext' => 'ውይይት',
121 'specialpage' => 'ልዩ ገጽ',
122 'talk' => 'ውይይት',
123 'toolbox' => 'ትዕዛዝ ማስጫ',
124 'otherlanguages' => 'በሌሎች ቋንቋዎች',
125 'redirectedfrom' => '(ከ$1 የተዛወረ)',
126 'redirectpagesub' => 'መምሪያ መንገድ',
127 'lastmodifiedat' => 'ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው እ.ኣ.አ በ$2 $1 ዓ.ም. ነበር።', # $1 date, $2 time
128
129 # All link text and link target definitions of links into project namespace that get used by other message strings, with the exception of user group pages (see grouppage) and the disambiguation template definition (see disambiguations).
130 'aboutsite' => 'ስለ {{SITENAME}} መርሃግብር',
131 'copyright' => '<br />ይዞታ በ$1 በሚለው ሕግ ሥር በነፃ የሚገኝ ነው።<br />',
132 'currentevents' => 'ወቅታዊ ጉዳዮች',
133 'disclaimers' => 'የኃላፊነት ማስታወቂያ',
134 'edithelp' => 'የማረም መመሪያ',
135 'faq' => 'ብጊየጥ (ብዙ ጊዜ የሚጠየቁ ጥያቀዎች)',
136 'mainpage' => 'ዋና ገጽ',
137 'portal' => 'የኅብረተሠቡ መረዳጃ',
138 'privacy' => 'የሚስጥር ፖሊሲ',
139 'sitesupport' => 'መዋጮ ለመስጠት',
140
141 'badaccess' => 'ያልተፈቀደ - አይቻልም',
142
143 'ok' => 'እሺ',
144 'retrievedfrom' => 'ከ «$1» ተወሰደ',
145 'youhavenewmessages' => '$1 አለዎት ($2)።',
146 'newmessageslink' => 'አዲስ መልእክቶች',
147 'newmessagesdifflink' => 'የመጨረሻ ለውጥ',
148 'editsection' => 'አርም',
149 'editold' => 'አርም',
150 'editsectionhint' => 'ክፍሉን «$1» ለማስተካከል',
151 'toc' => 'ማውጫ',
152 'showtoc' => 'አሳይ',
153 'hidetoc' => 'ደብቅ',
154 'thisisdeleted' => '($1ን ለመመልከት ወይም ለመመለስ)',
155 'restorelink' => '{{PLURAL:$1|የጠፋ ዕትም|$1 የጠፉት ዕትሞች}}',
156
157 # Short words for each namespace, by default used in the namespace tab in monobook
158 'nstab-main' => 'ገጽ',
159 'nstab-user' => 'የአባል ገጽ',
160 'nstab-special' => 'ልዩ',
161 'nstab-project' => 'የፕሮጀክት ገጽ',
162 'nstab-image' => 'ፋይል',
163 'nstab-mediawiki' => 'መልዕክት',
164 'nstab-template' => 'ሰም',
165 'nstab-help' => 'የመመሪያ ገጽ',
166 'nstab-category' => 'ምድብ',
167
168 # General errors
169 'perfcached' => 'ማስታወቂያ፡ ይህ መረጃ በየጊዜ የሚታደስ ስለሆነ ዘመናዊ ሳይሆን የቆየ ሊሆን ይችላል።',
170 'perfcachedts' => 'የሚቀጥለው መረጃ ተቆጥቧል፣ መጨረሻ የታደሠው $1 እ.ኤ.አ. ነው።',
171 'viewsource' => 'ምንጩን ተመልከት',
172 'viewsourcefor' => 'ለ«$1»',
173 'protectedpagetext' => 'ይኸው ገጽ እንዳይታረም ተጠብቋል።',
174 'viewsourcetext' => 'የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።',
175 'protectedinterface' => 'ይህ ገጽ ለስልቱ ገጽታ ጽሑፍን ያቀርባል፣፡ ስለዚህ እንዳይበላሽ ተጠብቋል።',
176 'cascadeprotected' => "'''ማስጠንቀቂያ፦''' ይህ አርእስት ሊፈጠር ወይም ሊቀየር አይቻልም። ምክንያቱም ወደ ተከለከሉት አርእስቶች ተጨምሯል። <br />This page cannot be created or changed, because it is included in the following page that is under 'cascading protection': <br />$2",
177
178 # Login and logout pages
179 'logouttext' => '<strong>አሁን ወጥተዋል።</strong><br /> አሁንም በቁጥር መታወቂያዎ ማዘጋጀት ይቻላል። ወይም ደግሞ እንደገና በብዕር ስምዎ መግባት ይችላሉ።
180 ----
181 በጥቂት ሴኮንድ ውስጥ ወደሚከተለው ገጽ በቀጥታ ይመለሳል፦',
182 'welcomecreation' => '== ሰላምታ፣ $1! ==
183
184 የብዕር ስምዎ ተፈጥሯል። [[Special:Preferences|ምርጫዎችዎን]] ለማስተካከል ይችላሉ።',
185 'yourname' => 'Username / የብዕር ስም:',
186 'yourpassword' => 'Password / መግቢያ ቃል',
187 'yourpasswordagain' => 'መግቢያ ቃልዎን ዳግመኛ ይስጡ',
188 'remembermypassword' => '(መግቢያዎ እንዲታወስ ምልክት እዚህ ያድርጉ)',
189 'login' => 'ለመግባት',
190 'loginprompt' => '(You must have cookies enabled to log in to {{SITENAME}}.)',
191 'userlogin' => 'መግቢያ',
192 'userlogout' => 'መውጫ',
193 'nologin' => 'የብዕር ስም ገና የለዎም? $1!',
194 'nologinlink' => 'አዲስ የብዕር ስም ያውጡ',
195 'createaccount' => 'አዲስ አባል ለመሆን',
196 'gotaccount' => '(አባልነት አሁን ካለዎ፥ $1 ይግቡ)',
197 'gotaccountlink' => 'በዚህ',
198 'youremail' => 'ኢ-ሜል *',
199 'username' => 'የብዕር ስም:',
200 'uid' => 'የገባበት ቁ.: #',
201 'yourlanguage' => 'የመልኩ ቋንቋ',
202 'yournick' => 'ቁልምጫ ስም (ለፊርማ)',
203 'email' => 'ኢ-ሜል',
204 'prefs-help-email' => 'ኢሜል አድራሻን ማቅረብዎ አስፈላጊ አይደለም። ቢያቅርቡት ሌሎች አባላት አድራሻውን ሳያውቁ በፕሮግራሙ አማካኝነት ሊገናኙዎት ተቻለ።',
205 'loginsuccesstitle' => 'መግባትዎ ተከናወነ!',
206 'loginsuccess' => 'እንደ «$1» ሆነው አሁን {{SITENAME}}ን ገብተዋል።',
207 'mailmypassword' => 'Mail me a new password / መግቢያ ቃሌን ረስቼ አዲስ በኔ email ይላክልኝ።',
208 'eauthentsent' => 'የማረጋገጫ ኢ-ሜል ወዳቀረቡት አድራሻ ተልኳል። ያው አድራሻ በውነት የርስዎ እንደሆነ ለማረጋገጥ፣ እባክዎ በዚያ ደብዳቤ ውስጥ የተጻፈውን መያያዣ ይጫኑ። ከዚያ ቀጥሎ ኢ-ሜል ከሌሎች ተጠቃሚዎች መቀበል ይችላሉ።',
209 'emailauthenticated' => 'የርስዎ ኢ-ሜል አድራሻ በ$1 ተረጋገጠ።',
210 'emailnotauthenticated' => 'ያቀረቡት አድራሻ ገና አልተረጋገጠምና ከሌሎች ተጠቃሚዎች ኢሜል መቀበል አይችሉም።',
211 'noemailprefs' => '(በ{{SITENAME}} በኩል ኢሜል ለመቀበል፣ የራስዎን አድራሻ አስቀድመው ማቅረብ ያስፈልጋል።)',
212 'emailconfirmlink' => 'አድራሻዎን ለማረጋገጥ',
213
214 # Edit page toolbar
215 'bold_sample' => 'ጨለማ ጽሕፈት',
216 'italic_sample' => 'ያንጋደደ ጽሕፈት',
217 'link_sample' => 'የመያያዣ ስም',
218 'extlink_sample' => 'http://www.lemisale.com የውጭ መያያዣ',
219 'headline_sample' => 'ንዑስ ክፍል',
220 'nowiki_sample' => 'በዚህ ውስጥ የሚከተት ሁሉ የዊኪ-ሥርአተ ቋንቋን ቸል ይላል',
221
222 # Edit pages
223 'summary' => 'ማጠቃለያ',
224 'subject' => 'ጥቅል ርዕስ',
225 'minoredit' => 'ይህ ለውጥ ጥቃቅን ነው።',
226 'watchthis' => 'ይህንን ገጽ ለመከታተል',
227 'savearticle' => 'ገጹን አስቀምጥ',
228 'preview' => 'ሙከራ / preview',
229 'showpreview' => 'ቅድመ እይታ',
230 'showdiff' => 'ማነጻጸሪያ',
231 'anoneditwarning' => "'''ማስታወቂያ:''' እርስዎ አሁን በአባል ስምዎ ያልገቡ ነዎት። ማዘጋጀት ይቻሎታል፤ ነገር ግን ለውጦችዎ በአባል ስም ሳይሆን በቁጥር አድራሻዎ ይመዘገባሉ። ከፈለጉ፥ በአባልነት [[Special:Userlogin|መግባት]] ይችላሉ።",
232 'missingsummary' => "'''ማስታወሻ፦''' ማጠቃለያ ገና አላቀረቡም። እንደገና «ገጹን ለማቅረብ» ቢጫኑ፣ ያለ ማጠቃለያ ይላካል።",
233 'summary-preview' => 'የማጠቃለያ ቅድመ እይታ',
234 'newarticletext' => 'የተከተሉት መያያዣ እስካሁን ወደሌለ ገጽ ነው ያመጣዎት። ገጹን ለመፍጠር ከታች በሚገኘው ሳጥን ውስጥ መተየብ ይጀምሩ። ለተጨማሪ መረጃ፣ [[{{MediaWiki:Helppage}}|መመሪያ ገጽን]] ይመልከቱ።
235
236 ወደዚህ በስሕተት ከሆነ የመጡት፣ የቃኝውን «Back» ቁልፍ ይጫኑ።',
237 'anontalkpagetext' => "----''ይኸው ገጽ ገና ያልገባ ወይም ብዕር ስም የሌለው ተጠቃሚ ውይይት ገጽ ነው። መታወቂያው በ[[ቁጥር አድራሻ]] እንዲሆን ያስፈልጋል። አንዳንዴ ግን አንድ የቁጥር አድራሻ በሁለት ወይም በብዙ ተጠቃሚዎች የጋራ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለርስዎ የማይገባ ውይይት እንዳይደርስልዎ፣ [[Special:Userlogin|«መግቢያ»]] በመጫን የብዕር ስም ለማውጣት ይችላሉ።''",
238 'noarticletext' => '(በዚሁ ገጽ ላይ ምንም ጽሕፈት ገና የለም።)',
239 'previewnote' => 'ማስታወቂያ፦ <strong><big>ይህ ለሙከራው ብቻ ነው የሚታየው -- ምንም ለውጦች ገና አልተላኩም!</big></strong>',
240 'session_fail_preview' => '<strong>ይቅርታ! ገጹን ለማቅረብ ስንሂድ፣ አንድ ትንሽ ችግር በመረቡ መረጃ ውስጥ ድንገት ገብቶበታል። እባክዎ፣ እንደገና ገጹን ለማቅረብ አንዴ ይሞክሩ። ከዚያ ገና ካልሠራ፣ ምናልባት ከአባል ስምዎ መውጣትና እንደገና መግባት ይሞክሩ።</strong>',
241 'editing' => $1» ማዘጋጀት / ማስተካከል',
242 'editingsection' => $1» (ክፍል) ማዘጋጀት / ማስተካከል',
243 'editingcomment' => '$1 ማዘጋጀት (ውይይት መጨመር)',
244 'yourtext' => 'የእርስዎ እትም',
245 'editingold' => '<strong><big>ማስጠንቀቂያ፦</big>
246
247 ይህ እትም የአሁኑ አይደለም፣ ከዚህ ሁናቴ ታድሷል።
248
249 ይህንን እንዳቀረቡ ከዚህ እትም በኋላ የተቀየረው ለውጥ ሁሉ ያልፋል።</strong>',
250 'copyrightwarning' => "*<big> '''መጣጥፎችን ለመፍጠርና ለማሻሻል አይፈሩ''!''''' — </big>ሥራዎ ትክክለኛ ካልሆነ፣ በሌሎቹ አዘጋጆች ሊታረም ይችላል።",
251 'longpagewarning' => '<strong>ማስጠንቀቂያ፦ የዚሁ ገጽ መጠን እስከ $1 kilobyte ድረስ ደርሷል፤ አንድ ጽሑፍ ከ32 kilobyte የበለጠ ሲሆን ይህ ግዙፍነት ለአንዳንድ ተጠቃሚ ዌብ-ብራውዘር ያስቸግራል። እባክዎን፣ ገጹን ወደ ተለያዩ ገጾች ማከፋፈልን ያስቡበት። </strong>',
252 'readonlywarning' => ':<strong>ማስታወቂያ፦</strong> {{SITENAME}} አሁን ለአጭር ግዜ ተቆልፎ ገጹን ለማቅረብ አይቻልም። ጥቂት ደቂቃ ቆይተው እባክዎ እንደገና ይሞክሩት!
253 :(The database has been temporarily locked for maintenance, so you cannot save your edits at this time. You may wish to cut-&-paste the text into another file, and try again in a moment or two.)',
254 'semiprotectedpagewarning' => "'''ማስታወቂያ፦''' ይኸው ገጽ ከቋሚ አዛጋጆች በተቀር በማንም እንዳይለወጥ ተቆልፏል።",
255 'templatesused' => 'በዚሁ ገጽ ላይ የሚገኙት መልጠፊያዎች እነዚህ ናቸው፦',
256 'templatesusedpreview' => 'በዚሁ ቅድመ-እይታ የሚገኙት መልጠፊያዎች እነዚህ ናቸው፦',
257 'permissionserrorstext' => 'ያ አድራጎት አይቻልም - ምክንያቱም፦',
258 'recreate-deleted-warn' => ":<strong><big>'''ማስጠንቀቂያ፦ ይኸው አርእስት ከዚህ በፊት የጠፋ ገጽ ነው!'''</big></strong>
259
260 *እባክዎ፥ ገጹ እንደገና እንዲፈጠር የሚገባ መሆኑን ያረጋግጡ።
261
262 *የገጹ መጥፋት ዝርዝር ከዚህ ታች ይታያል።",
263
264 # "Undo" feature
265 'undo-success' => "ያ ለውጥ በቀጥታ ሊገለበጥ ይቻላል። እባክዎ ከታች ያለውን ማነጻጸርያ ተመልክተው ይህ እንደሚፈልጉ ያረጋግጡና ለውጡ እንዲገለበጥ '''ገጹን ለማቅረብ''' ይጫኑ።",
266 'undo-failure' => 'ከዚሁ ለውጥ በኋላ ቅራኔ ለውጦች ስለ ገቡ ሊገለበጥ አይቻልም።',
267 'undo-summary' => 'አንድ ለውጥ ከ[[Special:Contributions/$2|$2]] ([[User talk:$2|ውይይት]]) ገለበጠ',
268
269 # History pages
270 'viewpagelogs' => 'መዝገቦች ለዚሁ ገጽ',
271 'currentrev' => 'የአሁኑ እትም',
272 'revisionasof' => 'እትም በ$1',
273 'revision-info' => 'የ$1 ዕትም (ከ$2 ተዘጋጅቶ)',
274 'previousrevision' => '← የፊተኛው እትም',
275 'nextrevision' => 'የሚከተለው እትም →',
276 'currentrevisionlink' => '«የአሁኑን እትም ለመመልከት»',
277 'cur' => 'ከአሁን',
278 'next' => 'ቀጥሎ',
279 'last' => 'ካለፈው',
280 'page_first' => 'ፊተኞች',
281 'page_last' => 'ኋለኞች',
282 'histlegend' => "ከ2 እትሞች መካከል ልዩነቶቹን ለመናበብ፦ በ2 ክብ ነገሮች ውስጥ ምልክት አድርገው «የተመረጡትን እትሞች ለማነፃፀር» የሚለውን ተጭነው የዛኔ በቀጥታ ይሄዳሉ።<br /> መግለጫ፦ (ከአሁን) - ከአሁኑ እትም ያለው ልዩነት፤ (ካለፈው) - ቀጥሎ ከቀደመው እትም ያለው ልዩነት፤<br /> «'''ጥ'''» ማለት ጥቃቅን ለውጥ ነው።",
283 'histfirst' => 'ቀድመኞች',
284 'histlast' => 'ኋለኞች',
285 'historysize' => '($1 byte)',
286 'historyempty' => '(ባዶ)',
287
288 # Diffs
289 'history-title' => 'የ«$1» እትሞች ታሪክ',
290 'difference' => '(በ2ቱ እትሞቹ ዘንድ ያለው ልዩነት)',
291 'lineno' => 'መስመር፡ $1፦',
292 'compareselectedversions' => 'የተመረጡትን እትሞች ለማነፃፀር',
293 'editundo' => 'ለውጡ ይገለበጥ',
294 'diff-multi' => '(ከነዚህ 2 እትሞች መካከል {{plural:$1|አንድ ለውጥ ነበር|$1 ለውጦች ነበሩ}}።)',
295
296 # Search results
297 'searchresulttext' => 'በተጨማሪ ስለ ፍለጋዎች ለመረዳት፣ [[{{MediaWiki:Helppage}}]] ያንብቡ።',
298 'searchsubtitle' => "'''ፍለጋ ለ[[:$1]]፦'''",
299 'noexactmatch' => "በ«$1» አርዕስት የሚሰየም መጣጥፍ '''አልተገኘም'''፤ እርሶ ግን [[:$1|ሊፈጥሩት ይችላሉ]]... ።",
300 'prevn' => 'ፊተኛ $1',
301 'nextn' => 'ቀጥሎ $1',
302 'viewprevnext' => 'በቁጥር ለማየት፡ ($1) ($2) ($3).',
303 'showingresults' => 'ከ ቁ.#<b>$2</b> ጀምሮ እስከ <b>$1</b> ውጤቶች ድረስ ከዚህ በታች ይታያሉ።',
304 'powersearch' => 'ፍለጋ',
305
306 # Preferences page
307 'preferences' => 'ምርጫዎች፤',
308 'mypreferences' => 'ምርጫዎች፤',
309 'prefs-edits' => 'የለውጦች ቁጥር:',
310 'changepassword' => 'መግቢያ ቃልዎን ለመቀየር',
311 'skin' => 'የድህረ-ገጽ መልክ',
312 'math' => 'የሂሳብ መልክ',
313 'dateformat' => 'ያውሮፓ አቆጣጠር ዘመን ሥርዓት',
314 'datedefault' => 'ግድ የለኝም',
315 'datetime' => 'ዘመንና ሰዓት',
316 'prefs-personal' => 'ያባል ዶሴ',
317 'prefs-rc' => 'የቅርቡ ለውጦች ዝርዝር',
318 'prefs-watchlist' => 'የሚከታተሉ ገጾች',
319 'prefs-watchlist-days' => 'በሚከታተሉት ገጾች ዝርዝር ስንት ቀን ይታይ፤',
320 'prefs-watchlist-edits' => 'በተደረጁት ዝርዝር ስንት ለውጥ ይታይ፤',
321 'prefs-misc' => 'ልዩ ልዩ ምርጫዎች',
322 'saveprefs' => 'ይቆጠብ',
323 'resetprefs' => 'ይታደስ',
324 'oldpassword' => 'የአሁኑ መግቢያ ቃልዎ',
325 'newpassword' => 'አዲስ መግቢያ ቃል',
326 'retypenew' => 'አዲስ መግቢያ ቃል ዳግመኛ',
327 'textboxsize' => 'የማዘጋጀት ምርጫዎች',
328 'rows' => 'በማዘጋጀቱ ሰንጠረዥ ስንት ተርታዎች?',
329 'columns' => 'ስንት ዓምዶችስ?',
330 'searchresultshead' => 'ፍለጋ',
331 'resultsperpage' => 'ስንት ውጤቶች በየገጹ?',
332 'contextlines' => 'ስንት መስመሮች በየውጤቱ?',
333 'contextchars' => 'ስንት ፊደላት በየመስመሩ?',
334 'recentchangesdays' => 'በቅርቡ ለውጦች ዝርዝር ስንት ቀን ይታይ?',
335 'recentchangescount' => 'በዝርዝርዎ ላይ ስንት ለውጥ ይታይ? (እስከ 500)',
336 'savedprefs' => 'ምርጫዎችህ ተቆጥበዋል።',
337 'timezonelegend' => 'የሰዓት ክልል',
338 'timezonetext' => 'ከ Server time (UTC) ያለው ልዩነት (በሰዓቶች ቁጥር) <br />(እንደ ኢትዮጵያ ጊዜ ለማድረግ እንደገና ስድስት ሰዓት ይጨምሩ።)',
339 'timezoneoffset' => 'ኦፍ ሰት¹',
340 'guesstimezone' => 'ከኮምፒውተርዎ መዝገብ ልዩነቱ ይገኝ',
341 'allowemail' => 'ኢሜል ከሌሎች ተጠቃሚዎች ለመፍቀድ',
342 'defaultns' => 'በመጀመርያው ፍለጋዎ በነዚህ ክፍለ-ዊኪዎች ብቻ ይደረግ:',
343 'files' => 'የስዕሎች መጠን',
344
345 # Groups
346 'group' => 'ደረጃ፦',
347 'group-sysop' => 'መጋቢ',
348
349 'group-sysop-member' => 'መጋቢ',
350
351 # Recent changes
352 'nchanges' => '$1 {{PLURAL:$1|ለውጥ|ለውጦች}}',
353 'recentchanges' => 'በቅርብ ጊዜ የተለወጡ',
354 'recentchangestext' => "በዚሁ ገጽ ላይ በቅርብ ጊዜ የወጡ አዳዲስ ለውጦች ለመከታተል ይችላሉ። <br /> ('''ጥ'''፦ ጥቃቅን ለውጥ፤ '''አ'''፦ አዲስ ገጽ)",
355 'rcnote' => 'ከ$3 እ.ኤ.አ. ባለፉት <strong>$2</strong> ቀኖች የተደረጉት <strong>$1</strong> መጨረሻ ለውጦች እታች ይገኛሉ።
356
357 :<big>አ</big>ማራጮች፦',
358 'rcnotefrom' => 'ከ<b>$2</b> ጀምሮ የተቀየሩትን ገጾች (እስከ <b>$1</b> ድረስ) ክዚህ በታች ይታያሉ።',
359 'rclistfrom' => '(ከ $1 ጀምሮ አዲስ ለውጦቹን ለማየት)',
360 'rcshowhideminor' => 'ጥቃቅን ለውጦች $1',
361 'rcshowhidebots' => 'bots $1',
362 'rcshowhideliu' => 'ያባላት ለውጦች $1',
363 'rcshowhideanons' => 'የቁ. አድራሻ ለውጦች $1',
364 'rcshowhidemine' => 'የኔ $1',
365 'rclinks' => 'ባለፉት $2 ቀን ውስጥ የወጡት መጨረሻ $1 ለውጦች ይታዩ።<br />($3)',
366 'diff' => 'ለውጡ',
367 'hist' => 'ታሪክ',
368 'hide' => 'ይደበቁ',
369 'show' => 'ይታዩ',
370 'minoreditletter' => 'ጥ',
371 'newpageletter' => 'አ',
372
373 # Recent changes linked
374 'recentchangeslinked' => 'የተዛመዱ ለውጦች',
375 'recentchangeslinked-title' => 'በ«$1» በተዛመዱ ገጾች ቅርብ ለውጦች',
376 'recentchangeslinked-noresult' => 'በተመለከተው ጊዜ ውስጥ ከዚህ በተያየዙት ገጾች ላይ ምንም ለውጥ አልነበረም።',
377 'recentchangeslinked-summary' => "ከዚሁ ገጽ የተያየዙት ሌሎች ጽሑፎች ቅርብ ለውጦች ከታች ይዘረዝራሉ።
378
379 በሚከታተሉት ገጾች መካከል ያሉት ሁሉ በ'''ጨለማ ጽሕፈት''' ይታያሉ።",
380
381 # Upload
382 'upload' => 'ፋይል / ሥዕል ለመላክ',
383 'uploadbtn' => 'ፋይሉ ይላክ',
384 'uploadtext' => "በዚህ ማመልከቻ ላይ ፋይል ለመላክ ይችላሉ። ቀድሞ የተላኩት ስዕሎች [[Special:Imagelist|በፋይል / ሥዕሎች ዝርዝር]] ናቸው፤ ከዚህ በላይ የሚጨመረው ፋይል ሁሉ [[Special:Log/upload|በፋይሎች መዝገብ]] ይዘረዝራሉ።
385
386 ስዕልዎ በጽሑፍ እንዲታይ '''<nowiki>[[</nowiki>{{ns:image}}<nowiki>:Filename.jpg]]</nowiki>''' ወይም
387 '''<nowiki>[[</nowiki>{{ns:image}}<nowiki>:Filename.png|thumb|ሌላ ጽሑፍ]]</nowiki>''' በሚመስል መልክ ይጠቅሙ።",
388 'uploadlogpage' => 'የፋይሎች መዝገብ (filelog)',
389 'uploadlogpagetext' => 'ይህ መዝገብ በቅርቡ የተላኩት ፋይሎች ሁሉ ያሳያል።',
390 'fileuploadsummary' => 'ማጠቃለያ፦',
391 'ignorewarnings' => 'ማስጠንቀቂያ ቸል ይበል',
392 'uploadedimage' => '«[[$1]]» ላከ',
393 'sourcefilename' => 'የቆየው የፋይሉ ስም',
394 'destfilename' => 'የፋይሉ አዲስ ስም',
395 'watchthisupload' => 'ይህንን ገጽ ለመከታተል',
396
397 # Image list
398 'imagelist' => 'የፋይል / ሥዕሎች ዝርዝር',
399 'imagelisttext' => '$1 የተጨመሩ ሥእሎች ወይም ፋይሎች ከታች ይዘረዝራሉ ($2)።',
400 'ilsubmit' => 'ፍለጋ',
401 'showlast' => 'ያለፉት $1 ፋይሎች $2 ተደርድረው ይታዩ።',
402 'byname' => 'በፊደል (ሀ-ፐ) ተራ',
403 'bydate' => 'በተጨመሩበት ወቅት',
404 'bysize' => 'በትልቅነት መጠን',
405 'imgdesc' => 'መግለጫ',
406 'imgfile' => 'ፋይሉ',
407 'imagelinks' => 'መያያዣዎች',
408 'linkstoimage' => 'የሚከተሉ ገጾች ወደዚሁ ፋይል ተያይዘዋል።',
409 'nolinkstoimage' => 'ወዲህ ፋይል የተያያዘ ገጽ የለም።',
410 'imagelist_date' => 'ቀን እ.ኤ.አ',
411 'imagelist_name' => 'የፋይል ስም',
412 'imagelist_user' => 'አቅራቢው',
413 'imagelist_size' => 'መጠን (byte)',
414 'imagelist_description' => 'ማጠቃለያ',
415
416 # List redirects
417 'listredirects' => 'መምሪያ መንገዶች ሁሉ',
418
419 # Unused templates
420 'unusedtemplates' => 'ያልተለጠፉ መልጠፊያዎች',
421 'unusedtemplatestext' => 'እነኚህ መልጠፊያዎች አሁን ባንዳችም ገጽ ላይ አልተለጠፉም።',
422 'unusedtemplateswlh' => 'ሌሎች መያያዣዎች',
423
424 # Random page
425 'randompage' => 'ማናቸውንም ለማየት',
426
427 # Random redirect
428 'randomredirect' => 'ማናቸውም መምሪያ መንገድ',
429
430 # Statistics
431 'statistics' => 'የዚሁ ሥራ እቅድ ዝርዝር ቁጥሮች',
432 'sitestats' => 'የዚህ {{SITENAME}} ዝርዝር ቁጥሮች (Statistics)',
433 'userstats' => 'ያባላት ዝርዝር ቁጥሮች',
434 'sitestatstext' => "በጠቅላላው '''$1''' ገጾች በዚህ ሥራ ዕቅድ አሉ። ይኸኛው ድምር ቁጥር የሚጠቅልለው ውይይት ገጾች፣ ልዩ ገጾች፣ አጫጭር ፅሑፎች፣ መምሪያ ገጾች፣ እንዲሁም ሌሎች ይዞታ የሌለባቸው ገጾች ሁሉ ይሆናል። ከነዚህ ውጭ '''$2''' ይዞታ ያላቸው ተገቢ ፅሑፎች ይኖራሉ።
435
436 ይህ ዊኪፔድያ ከተመሰረተ ጀምሮ '''$4''' ለውጦች ተደርገዋል። ስለዚህ ባማካኝ '''$5''' ለውጦች በየገጹ ይሆናል።",
437 'userstatstext' => "እስከ ዛሬ ድረስ '''$1''' አባላት ገብተዋል። ከዚህ ቁጥር መካከል፣ '''$2''' (ማለት '''$4%''') መጋቢዎች ናቸው። There are '''$1''' registered users, of whom '''$2''' (or '''$4%''') are administrators (see $3).",
438
439 'disambiguations' => 'ወደ መንታ መንገድ የሚያያይዝ',
440 'disambiguations-text' => "የሚከተሉት ጽሑፎች ወደ '''መንታ መንገድ''' እየተያያዙ ነውና ብዙ ጊዜ እንዲህ ሳይሆን ወደሚገባው ርዕስ ቢወስዱ ይሻላል። <br />መንታ መንገድ ማለት የመንታ መልጠፊያ ([[MediaWiki:disambiguationspage]]) ሲኖርበት ነው።",
441
442 'doubleredirects' => 'ድርብ መምሪያ መንገዶች',
443 'doubleredirectstext' => 'ይህ ድርብ መምሪያ መንገዶች ይዘርዘራል።
444
445 ድርብ መምሪያ መንገድ ካለ ወደ መጨረሻ መያያዣ እንዲሄድ ቢስተካከል ይሻላል።',
446
447 'brokenredirects' => 'ሰባራ መምሪያ መንገዶች',
448 'brokenredirectstext' => 'እነዚህ መምሪያ መንገዶች ወደማይኖር ጽሑፍ ይመራሉ።',
449 'brokenredirects-edit' => '(ለማስተካከል)',
450
451 'withoutinterwiki' => 'በሌሎች ቋንቋዎች ያልተያያዙ',
452 'withoutinterwiki-header' => 'እነዚህ ጽሑፎች «በሌሎች ቋንቋዎች» ሥር ወደሆኑት ሌሎች ትርጉሞች ገና አልተያያዙም።',
453
454 'fewestrevisions' => 'ለውጦች ያነሱላቸው መጣጥፎች',
455
456 # Miscellaneous special pages
457 'nbytes' => '$1 byte',
458 'ncategories' => '$1 {{PLURAL:$1|መደብ|መደቦች}}',
459 'nlinks' => '$1 መያያዣዎች',
460 'nmembers' => '$1 {{PLURAL:$1|መጣጥፍ|መጣጥፎች}}',
461 'nrevisions' => '$1 ለውጦች',
462 'specialpage-empty' => '(ይህ ገጽ ባዶ ነው።)',
463 'lonelypages' => 'ያልተያያዙ ፅሑፎች',
464 'lonelypagestext' => 'የሚቀጥሉት ገጾች በ{{SITENAME}} ውስጥ ከሚገኙ ሌሎች ገጾች ጋር አልተያያዙም።',
465 'uncategorizedpages' => 'ገና ያልተመደቡ ጽሑፎች',
466 'uncategorizedcategories' => 'ያልተመደቡ መደቦች (ንዑስ ያልሆኑ)',
467 'uncategorizedimages' => 'ያልተመደቡ ፋይሎች',
468 'uncategorizedtemplates' => 'ያልተመደቡ መልጠፊያዎች',
469 'unusedcategories' => 'ባዶ መደቦች',
470 'unusedimages' => 'ያልተያያዙ ፋይሎች',
471 'wantedcategories' => 'ቀይ መያያዣዎች የበዙላቸው መደቦች',
472 'wantedpages' => 'ቀይ መያያዣዎች የበዙላቸው አርእስቶች',
473 'mostlinked' => 'መያያዣዎች የበዙላቸው ገጾች',
474 'mostlinkedcategories' => 'መያያዣዎች የበዙላቸው መደቦች',
475 'mostlinkedtemplates' => 'መያያዣዎች የበዙላቸው መልጠፊያዎች',
476 'mostcategories' => 'መደቦች የበዙላቸው መጣጥፎች',
477 'mostimages' => 'መያያዣዎች የበዙላቸው ስዕሎች',
478 'mostrevisions' => 'ለውጦች የበዙላቸው መጣጥፎች',
479 'allpages' => 'ገጾች ሁሉ በሙሉ',
480 'prefixindex' => 'ገጾች በፊደል ለመፈልግ',
481 'shortpages' => 'ጽሁፎች ካጭሩ ተደርድረው',
482 'longpages' => 'ጽሁፎች ከረጅሙ ተደርድረው',
483 'deadendpages' => 'መያያዣ የሌለባቸው ፅሑፎች',
484 'deadendpagestext' => 'የሚቀጥሉት ገጾች በ{{SITENAME}} ውስጥ ከሚገኙ ሌሎች ገጾች ጋር አያያይዙም።',
485 'protectedpages' => 'የተቆለፉ ገጾች',
486 'listusers' => 'አባላት',
487 'specialpages' => 'ልዩ ገጾች',
488 'spheading' => 'ለሰው ሁሉ የሚጠቅሙ ልዩ ገጾች',
489 'newpages' => 'አዳዲስ መጣጥፎች',
490 'newpages-username' => 'በአቅራቢው፦',
491 'ancientpages' => 'የቈዩ ፅሑፎች (በተለወጠበት ሰአት)',
492 'move' => 'ለማዛወር',
493 'unusedimagestext' => '<p>እነኚህ ፋይሎች ከ{{SITENAME}} አልተያያዙም። ሆኖም ሳያጥፏቸው ከ{{SITENAME}} ውጭ በቀጥታ ተያይዘው የሚገኙ ድረ-ገጾች መኖራቸው እንደሚቻል ይገንዝቡ።</p>',
494 'unusedcategoriestext' => 'እነዚህ መደብ ገጾች ባዶ ናቸው። ምንም ጽሑፍ ወይም ግንኙነት የለባቸውም።',
495
496 # Book sources
497 'booksources' => 'የመጻሕፍት ቤቶችና ሸጪዎች',
498 'booksources-search-legend' => 'የመጽሐፍ ቦታ ፍለጋ',
499 'booksources-isbn' => 'የመጽሐፉ ISBN #:',
500 'booksources-go' => 'ይሂድ',
501
502 'categoriespagetext' => 'በዚሁ ሥራ ዕቅድ ውስጥ የሚከተሉ መደቦች ይኖራሉ።',
503 'isbn' => 'በመጽሐፉ ISBN ቁጥር # ለመፈለግ',
504 'alphaindexline' => '$1 እስከ $2 ድረስ',
505
506 # Special:Log
507 'specialloguserlabel' => 'ብዕር ስም፡',
508 'speciallogtitlelabel' => 'አርዕስት፡',
509 'log' => 'Logs / መዝገቦች',
510 'all-logs-page' => 'All logs - መዝገቦች ሁሉ',
511 'alllogstext' => 'ይኸው መዝገብ ሁሉንም ያጠቅልላል። 1) የፋይሎች መዝገብ 2) የማጥፋት መዝገብ 3) የመቆለፍ መዝገብ 4) የማገድ መዝገብ 5) የመጋቢ አድራጎት መዝገቦች በያይነቱ ናቸው።
512
513 ከሳጥኑ የተወሰነ መዝገብ አይነት መምረጥ ይችላሉ። ከዚያ ጭምር በብዕር ስም ወይም በገጽ ስም መፈለግ ይቻላል።',
514 'logempty' => '(በመዝገቡ ምንም የለም...)',
515
516 # Special:Allpages
517 'nextpage' => 'የሚቀጥለው ገጽ (ከ$1 ጀምሮ)',
518 'prevpage' => 'ፊተኛው ገጽ (ከ$1 ጀምሮ)',
519 'allpagesfrom' => 'ገጾች ከዚሁ ፊደል ጀምሮ ይታዩ፦',
520 'allarticles' => 'የመጣጥፎች ማውጫ በሙሉ፣',
521 'allinnamespace' => 'ገጾች ሁሉ (ክፍለ-ዊኪ፡$1)',
522 'allpagessubmit' => 'ይታይ',
523 'allpagesprefix' => 'በዚሁ ፊደል የጀመሩት ገጾች:',
524
525 # Special:Listusers
526 'listusersfrom' => 'ከዚሁ ፊደል ጀምሮ፦',
527
528 # E-mail user
529 'emailuser' => 'ለዚህ/ች ሰው ኢሜል መላክ',
530 'emailpage' => 'ወደዚህ/ች አባል ኢ-ሜል ለመላክ',
531 'emailpagetext' => 'አባሉ በሳቸው «ምርጫዎች» ክፍል ተግባራዊ ኢ-ሜል አድራሻ ያስገቡ እንደሆነ፣ ከታች ያለው ማመልከቻ አንድን ደብዳቤ በቀጥታ ይልካቸዋል።
532
533 ተቀባዩም መልስ በቀጥታ ሊሰጡዎ እንዲችሉ፣ በእርስዎ «ምርጫዎች» ክፍል ያስገቡት ኢ-ሜል አድራሻ በደብዳቤዎ «From:» መስመር ይታይላቸዋል።',
534 'noemailtitle' => 'ኢ-ሜል አይቻልም',
535 'noemailtext' => 'ለዚህ/ች አባል ኢ-ሜል መላክ አይቻልም። ወይም ተገቢ ኢ-ሜል አድራሻ የለንም፣ ወይም ከሰው ምንም ኢ-ሜል መቀበል አልወደደ/ችም።',
536 'emailfrom' => 'ከ',
537 'emailto' => 'ለ',
538 'emailsubject' => 'ርዕሰ ጉዳይ',
539 'emailmessage' => 'መልእክት',
540 'emailsend' => 'ይላክ',
541 'emailccme' => 'አንድ ቅጂ ደግሞ ለራስዎ ኢ-ሜል ይላክ።',
542
543 # Watchlist
544 'watchlist' => 'የምከታተላቸው ገጾች፤',
545 'mywatchlist' => 'የምከታተላቸው ገጾች፤',
546 'watchlistfor' => "(ለ'''$1''')",
547 'nowatchlist' => 'ዝርዝርዎ ባዶ ነው። ምንም ገጽ ገና አልተጨመረም።',
548 'addedwatch' => 'ወደሚከታተሉት ገጾች ተጨመረ',
549 'addedwatchtext' => "ገጹ «$1» [[Special:Watchlist|ለሚከታተሉት ገጾች]] ተጨምሯል። ወደፊት ይህ ገጽ ወይም የውይይቱ ገጽ ሲቀየር፣ በዚያ ዝርዝር ላይ ይታያል። በተጨማሪም [[Special:Recentchanges|«በቅርብ ጊዜ በተለወጡ» ገጾች]] ዝርዝር፣ በቀላሉ እንዲታይ በ'''ጨለማ ጽህፈት''' ተጽፎ ይገኛል።
550
551 በኋላ ጊዜ ገጹን ከሚከታተሉት ገጾች ለማስወግድ የፈለጉ እንደሆነ፣ በጫፉ ዳርቻ «አለመከታተል» የሚለውን ይጫኑ።",
552 'removedwatch' => 'ከሚከታተሉት ገጾች ተወገደ',
553 'removedwatchtext' => $1» የሚለው ከሚከታተሉት ገጾች ዝርዝር ጠፍቷል።',
554 'watch' => 'ለመከታተል',
555 'watchthispage' => 'ይህንን ገጽ ለመከታተል',
556 'unwatch' => 'አለመከታተል',
557 'watchnochange' => 'ከተካከሉት ገጾች አንዳችም በተወሰነው ጊዜ ውስጥ አልተለወጠም።',
558 'watchlist-details' => 'አሁን በሙሉ {{PLURAL:$1|$1 ገጽ|$1 ገጾች}} እየተከታተሉ ነው።',
559 'watchlistcontains' => 'አሁን በሙሉ $1 ገጾች እየተከታተሉ ነው።',
560 'wlnote' => 'ባለፉት <b>$2</b> ሰዓቶች የተደረጉት $1 መጨረሻ ለውጦች እታች ይገኛሉ።',
561 'wlshowlast' => 'ያለፉት $1 ሰዓት፤ $2 ቀን፤ $3 ይታዩ።',
562 'watchlist-show-bots' => 'የቦት (BOT) ለውጦች ይታዩ',
563 'watchlist-hide-bots' => 'የቦት (BOT) ለውጦች ይደበቁ',
564 'watchlist-show-own' => 'የራሴ ለውጦች ይታዩ',
565 'watchlist-hide-own' => 'የራሴ ለውጦች ይደበቁ',
566 'watchlist-show-minor' => "'ጥ' (ጥቃቅን) ለውጦች ይታዩ",
567 'watchlist-hide-minor' => "'ጥ' (ጥቃቅን) ለውጦች ይደበቁ",
568
569 # Displayed when you click the "watch" button and it's in the process of watching
570 'watching' => 'እየተጨመረ ነው...',
571 'unwatching' => 'እየተወገደ ነው...',
572
573 # Delete/protect/revert
574 'deletepage' => 'ገጹ ይጥፋ',
575 'excontent' => 'ይዞታ፦ «$1» አለ።',
576 'excontentauthor' => "ይዞታ '$1' አለ (የጻፈበትም '$2' ብቻ ነበር)",
577 'exbeforeblank' => 'ባዶ፤ ከተደመሰሰ በፊት ይዞታው «$1» አለ።',
578 'confirmdelete' => 'የማጥፋቱ ማረጋገጫ',
579 'deletesub' => '(«$1» ለማጥፋት)',
580 'historywarning' => 'ማስጠንቀቂያ፦ ለዚሁ ገጽ የዕትም ታሪክ ደግሞ ሊጠፋ ነው! :',
581 'confirmdeletetext' => 'አንድ ገጽ ወይም ስዕል ከነለውጦቹ በሙሉ ከዚሁ {{SITENAME}} ሊጠፋ ነው! ይህን ማድረግዎ ያሠቡበት መሆኑንና ማጥፋቱ በፖሊሲ ተገቢ እንደሆነ እባክዎ ያረጋግጡ፦',
582 'actioncomplete' => 'ተፈጽሟል',
583 'deletedtext' => $1» ጠፍቷል።
584
585 (የጠፉትን ገጾች ሁሉ ለመመልከት $2 ይዩ።)',
586 'deletedarticle' => '«[[$1]]» አጠፋ',
587 'dellogpage' => 'የማጥፋት መዝገብ (del log)',
588 'dellogpagetext' => 'በቅርቡ የጠፉት ገጾች ከዚህ ታች የዘረዝራሉ።',
589 'deletionlog' => 'የማጥፋት መዝገብ',
590 'deletecomment' => 'የማጥፋቱ ምክንያት',
591 'revertpage' => 'የ$2ን ለውጦች ወደ $1 እትም መለሰ።',
592 'protectlogpage' => 'የማቆለፍ መዝገብ (prot. log)',
593 'protectlogtext' => 'ይህ መዝገብ ገጽ ሲቆለፍ ወይም ሲከፈት ይዘረዝራል። ለአሁኑ የተቆለፈውን ለመመልከት፣ [[Special:Protectedpages|የቆለፉትን ገጾች]] ደግሞ ያዩ።',
594 'protectedarticle' => 'ገጹን «[[$1]]» ቆለፈው።',
595 'modifiedarticleprotection' => 'የመቆለፍ ደረጃ ለ«[[$1]]» ቀየረ።',
596 'unprotectedarticle' => 'ገጹን «[[$1]]» ፈታ።',
597 'protect-summary-cascade' => 'በውስጡም ያለውን የሚያቆልፍ አይነት',
598 'restriction-type' => 'ፈቃድ፦',
599 'restriction-level' => 'የመቆለፍ ደረጃ፦',
600 'minimum-size' => 'ቢያንስ',
601 'maximum-size' => 'ቢበዛ',
602 'pagesize' => 'byte መጠን ያለው ሁሉ',
603
604 # Restriction levels
605 'restriction-level-sysop' => 'በሙሉ ተቆልፎ',
606 'restriction-level-autoconfirmed' => 'በከፊል ተቆልፎ',
607
608 # Undelete
609 'undelete' => 'የተደለዘ ገጽ ለመመለስ',
610 'undeletepage' => 'የተደለዘ ገጽ ለመመለስ',
611
612 # Namespace form on various pages
613 'namespace' => 'ዓይነት፦',
614 'invert' => '(ምርጫውን ለመገልበጥ)',
615 'blanknamespace' => 'መጣጥፎች',
616
617 # Contributions
618 'contributions' => 'ያባል አስተዋጽኦች',
619 'mycontris' => 'የኔ አስተዋጽኦች፤',
620 'contribsub2' => 'ለ $1 ($2)',
621 'nocontribs' => 'ምንም አልተገኘም።',
622 'uctop' => ' (ላይኛ)',
623 'month' => 'እስከዚህ ወር ድረስ፦',
624 'year' => 'እስከዚህ አመት (እ.ኤ.አ.) ድረስ፡-',
625
626 'sp-contributions-newbies' => 'የአዳዲስ ተጠቃሚዎች አስተዋጽዖ ብቻ እዚህ ይታይ',
627 'sp-contributions-newbies-sub' => '(ለአዳዲስ ተጠቃሚዎች)',
628 'sp-contributions-blocklog' => 'የማገጃ መዝገብ',
629 'sp-contributions-search' => 'የሰውን አስተዋጽኦች ለመፈለግ፦',
630 'sp-contributions-username' => 'ብዕር ስም ወይም የቁ. አድራሻ፦',
631 'sp-contributions-submit' => 'ፍለጋ',
632
633 'sp-newimages-showfrom' => 'ከ$1 እኤአ ጀምሮ አዲስ ይታዩ',
634
635 # What links here
636 'whatlinkshere' => 'ወዲህ የሚያያዝ',
637 'whatlinkshere-title' => 'ወደ «$1» የሚያያዙት ገጾች',
638 'linklistsub' => '(ወዲህ የሚያያዝ)',
639 'linkshere' => 'የሚከተሉት ገጾች ወደዚሁ ተያይዘዋል።',
640 'nolinkshere' => 'ወዲህ የተያያዘ ገጽ የለም።',
641 'nolinkshere-ns' => 'ባመለከቱት ክፍለ-ዊኪ ወዲህ የተያያዘ ገጽ የለም።',
642 'isredirect' => 'መምሪያ መንገድ',
643 'istemplate' => 'የተሰካ',
644 'whatlinkshere-prev' => 'ፊተኛ $1',
645 'whatlinkshere-next' => 'ቀጥሎ $1',
646 'whatlinkshere-links' => '← ወዲህም የሚያያዝ',
647
648 # Block/unblock
649 'ipblocklist' => 'የአሁኑ ማገጃዎች ዝርዝር',
650 'ipblocklist-legend' => 'አንድ የታገደውን ተጠቃሚ ለመፈለግ፦',
651 'ipblocklist-username' => 'ይህ ብዕር ስም ወይም የቁጥር አድራሻ #፡',
652 'ipblocklist-submit' => 'ይፈለግ',
653 'blocklistline' => '$1 (እ.ኤ.አ.)፦ $2 $3 ላይ ማገጃ ጣለ ($4)',
654 'expiringblock' => 'በ$1 እ.ኤ.አ. ያልቃል',
655 'anononlyblock' => 'ያልገቡት የቁ.# ብቻ',
656 'createaccountblock' => 'ስም ከማውጣት ተከለከለ',
657 'blocklink' => 'ማገጃ',
658 'contribslink' => 'አስተዋጽኦች',
659 'blocklogpage' => 'የማገጃ መዝገብ (blocklog)',
660 'blocklogentry' => 'እስከ $2 ድረስ [[$1]] አገዳ $3',
661 'blocklogtext' => 'ይህ መዝገብ ተጠቃሚዎች መቸም ሲታገዱ ወይም ማገጃ ሲነሣ የሚዘረዝር ነው። ለአሁኑ የታገዱት ሰዎች [[Special:Ipblocklist|በአሁኑ ማገጃዎች ዝርዝር]] ይታያሉ።',
662 'unblocklogentry' => 'የ$1 ማገጃ አነሣ',
663 'block-log-flags-anononly' => 'ያልገቡት የቁ. አድራሻዎች ብቻ',
664 'block-log-flags-nocreate' => 'አዲስ ብዕር ስም ከማውጣት ተከለከለ',
665
666 # Move page
667 'movepage' => 'የሚዛወር ገጽ',
668 'movepagetext' => "ከታች የሚገኘው ማመልከቻ ለገጹ ይዞታ አዲስ አርእስት ያወጣል።
669 ከይዞታው ጋራ የእትሞች ታሪክ ደግሞ ወደ አዲሱ ገጽ ይዛወራል።
670 የቆየው አርእስት እንደ መምሪያ መንገድ ለአዲሱ ገጽ ይሆናል።
671 ይህ ማለት ወደዚያ የሚያያዝ መያያዣ ሁሉ በቀጥታ ወደ አዲሱ ሥፍራ ይወስዳል።
672 ነገር ግን ገጹን እርስዎ ካዛወሩ፣ መያያዣዎቹ ድርብ ወይም ሰባራ እንዳይሆኑ ለማረጋገጥ ኃላፊነትዎ ነው።
673
674 ባዲሱ አርእስት ሥፍራ ሌላ ገጽ ቀድሞ ካለ፤ ሌላው ገጽ ታሪክ የሌለው፣ ባዶ ወይም መምሪያ መንገድ ካልሆነ በቀር፣
675 ይህ ገጽ ወደዚያ ለማዛወር '''የማይቻል''' ነው። ስለዚህ ስሕተት ካደረጉ ወደ ቆየው አርእስት ገጹን መመለስ ይችላሉ፤ የኖረውን ገጽ በስሕተት ለመደምሰስ አይቻልም ማለት ነው።
676
677 '''ማስጠንቀቂያ፦'''
678 በጣም ለተወደደ ወይም ብዙ ጊዜ ለሚነበብ ገጽ፣ እንዲህ ያለ ለውጥ በፍጹም ያልተጠበቀ ወይም ከባድ ውጤት ሊሆን ይችላል። ስለዚህ እባክዎ የሚገባ መደምደሚያ መሆኑን አስቀድመው ያረጋግጡ።",
679 'movepagetalktext' => "አብዛኛው ጊዜ፣ ከዚሁ ገጽ ጋራ የሚገናኘው የውይይት ገጽ አንድላይ ይዛወራል፤ '''ነገር ግን፦'''
680
681 * ገጹን ወደማይመሳስል ክፍለ-ዊኪ (ለምሳሌ Mediawiki:) ቢያዛውሩት፤
682 * ባዶ ያልሆነ ውይይት ገጽ ቅድሞ ቢገኝ፤ ወይም
683 * እታች ከሚገኘውን ሳጥን ምልክቱን ካጠፉ፤
684 :
685 :ከነውይይቱ ገጽ አንድላይ አይዛወሩም። የዚያን ጊዜ የውይይቱን ገጽ ለማዛወር ከወደዱ በእጅ ማድረግ ያስፈልግዎታል።",
686 'movearticle' => 'የቆየ አርእስት፡',
687 'newtitle' => 'አዲሱ አርእስት',
688 'move-watch' => 'ይህ ገጽ በተከታተሉት ገጾች ይጨመር',
689 'movepagebtn' => 'ገጹ ይዛወር',
690 'pagemovedsub' => 'መዛወሩ ተከናወነ',
691 'movepage-moved' => "<big>'''«$1» ወደ «$2» ተዛውሯል'''</big>", # The two titles are passed in plain text as $3 and $4 to allow additional goodies in the message.
692 'movetalk' => 'ከተቻለ፣ ከነውይይቱ ገጽ ጋራ ይዛወር',
693 'talkpagemoved' => 'ተመሳሳዩ የውይይት ገጽ ደግሞ ተዛውሯል።',
694 'talkpagenotmoved' => 'ተመሳሳዩ የውይይት ገጽ ግን <strong>አልተዛወረም</strong>።',
695 '1movedto2' => $1» ወደ «[[$2]]» አዛወረ',
696 '1movedto2_redir' => $1» ወደ «[[$2]]» አዛወረ -- በመምሪያ መንገድ ፈንታ',
697 'movelogpage' => 'የማዛወር መዝገብ (movelog)',
698 'movelogpagetext' => 'ይህ መዝገብ ገጽ ሲዛወር ይመዝገባል። <ይመለስ> ቢጫኑ ኖሮ መዛወሩን ይገለብጣል!',
699 'movereason' => 'ምክንያት',
700 'revertmove' => 'ይመለስ',
701
702 # Tooltip help for the actions
703 'tooltip-pt-userpage' => 'የርስዎ መኖርያ ገጽ',
704 'tooltip-pt-mytalk' => 'የርስዎ መወያያ ገጽ',
705 'tooltip-pt-preferences' => 'የድረግጹን መልክ ለመምረጥ',
706 'tooltip-pt-mycontris' => 'እርስዎ ያደረጓቸው ለውጦች በሙሉ',
707 'tooltip-pt-logout' => 'ከብዕር ስምዎ ለመውጣት',
708 'tooltip-ca-talk' => 'ስለ ገጹ ለመወያየት',
709 'tooltip-ca-edit' => 'ይህን ገጽ ለማዘጋጀት ይችላሉ!',
710 'tooltip-search' => 'ቃል ወይም አርዕስት በ{{SITENAME}} ለመፈለግ',
711 'tooltip-n-mainpage' => 'ወደ ዋናው ገጽ ለመሔድ',
712 'tooltip-n-recentchanges' => 'በዚሁ ዊኪ ላይ በቅርቡ የተደረጉ ለውጦች',
713 'tooltip-t-whatlinkshere' => 'ወደዚሁ ገጽ የሚያያዙት ገጾች ዝርዝር በሙሉ',
714 'tooltip-t-upload' => 'ፋይል ወይም ሥዕልን ወደ {{SITENAME}} ለመላክ',
715 'tooltip-t-specialpages' => 'የልዩ ገጾች ዝርዝር በሙሉ',
716 'tooltip-save' => 'የለወጡትን ዕትም ወደ {{SITENAME}} ለመላክ',
717
718 # Spam protection
719 'subcategorycount' => 'በዚሁ መደብ ውስጥ {{PLURAL:$1|አንድ ንዑስ-መደብ አለ|$1 ንዑስ-መደቦች አሉ}}።',
720 'categoryarticlecount' => 'በዚሁ መደብ ውስጥ {{PLURAL:$1|አንድ መጣጥፍ አለ|$1 መጣጥፎች አሉ}}።',
721 'listingcontinuesabbrev' => '(ተቀጥሏል)',
722
723 # Browsing diffs
724 'previousdiff' => '← የፊተኛው ለውጥ',
725 'nextdiff' => 'የሚከተለው ለውጥ →',
726
727 # Special:Newimages
728 'newimages' => 'የአዳዲስ ሥዕሎች ማሳያ አዳራሽ',
729 'showhidebots' => '(«bots» $1)',
730 'noimages' => 'ምንም የለም!',
731
732 # 'all' in various places, this might be different for inflected languages
733 'recentchangesall' => 'ሁሉ',
734 'watchlistall2' => 'ሁሉ',
735 'namespacesall' => 'ሁሉ (all)',
736
737 # E-mail address confirmation
738 'confirmemail' => 'ኢ-ሜልዎን ለማረጋገጥ',
739 'confirmemail_text' => 'አሁን በ{{SITENAME}} በኩል «ኢ-ሜል» ለመላክም ሆነ ለመቀበል አድራሻዎን ማረጋገጥ ግዴታ ሆኗል። እታች ያለውን በተጫኑ ጊዜ አንድ የማረጋገጫ መልእክት ቀድሞ ወደ ሰጡት ኢሜል አድራሻ በቀጥታ ይላካል። በዚህ መልእክት ልዩ ኮድ ያለበት መያያዣ ይገኝበታል፣ ይህንን መያያዣ ከዚያ ቢጎብኙ ኢ-ሜል አድራሻዎ የዛኔ ይረጋግጣል።',
740 'confirmemail_send' => 'የማረጋገጫ ኮድ ወደኔ ኢ-ሜል ይላክልኝ',
741 'confirmemail_sent' => 'የማረጋገጫ ኢ-ሜል ቅድም ወደ ሰጡት አድራሻ አሁን ተልኳል! (ሁለተኛ መጫን የለብዎትም፣ ወደ [[{{MediaWiki:Mainpage}}|ዋናው ገጽ]] ይመልሱ።)',
742 'confirmemail_sendfailed' => 'ወደሰጡት ኢሜል አድራሻ መላክ አልተቻለም። እባክዎ፣ ወደ [[Special:Preferences|«ምርጫዎች»]] ተመልሰው የጻፉትን አድራሻ ደንበኛነት ይመለከቱ።',
743 'confirmemail_invalid' => 'ይህ ኮድ አልተከናወነም። (ምናልባት ጊዜው አልፏል።) እንደገና ይሞክሩ!',
744 'confirmemail_loggedin' => 'የርስዎ ኢ-ሜል አድራሻ ተረጋግጧል። አሁን ኢ-ሜል በ{{SITENAME}} በኩል ለመላክ ወይም ለመቀበል ይችላሉ።',
745 'confirmemail_body' => 'Someone from IP address $1 (probably you), has registered an
746 account with the user name "$2" with this e-mail address on {{SITENAME}}.
747
748 To confirm that this account really does belong to you, and to activate e-mail features on {{SITENAME}}, open this link in your browser:
749
750 $3
751
752 If for some reason this is *not* you, don\'t follow the link. This confirmation code will expire at $4.
753
754 Amharic text follows:
755
756 ጤና ይስጥልኝ
757
758 የርስዎ ኢ-ሜል አድራሻ በ$1 ለ{{SITENAME}} ብዕር ስም «$2» ቀርቧል።
759
760 ይህ እርስዎ እንደ ሆኑ ለማረጋገጥና የ{{SITENAME}} ኢ-ሜል ጥቅም ለማግኘት፣ እባክዎን የሚከተለውን መያያዣ ይጎበኙ።
761
762 $3
763
764 ይህ ምናልባት እርስዎ ካልሆኑ፣ መያያዣውን አይከተሉ።
765
766 የዚህ መያያዣው ኮድ እስከ $4 ድረስ ይሠራል።',
767
768 # Table pager
769 'table_pager_next' => 'ቀጥሎ ገጽ',
770 'table_pager_prev' => 'ፊተኛው ገጽ',
771 'table_pager_first' => 'መጀመርያው ግጽ',
772 'table_pager_last' => 'መጨረሻው ገጽ',
773 'table_pager_limit' => 'በየገጹ $1 መስመሮች',
774 'table_pager_limit_submit' => 'ይታዩ',
775
776 # Auto-summaries
777 'autosumm-blank' => 'ጽሑፉን በሙሉ ደመሰሰ።',
778 'autosumm-replace' => 'ጽሑፉ በ«$1» ተተካ።',
779 'autoredircomment' => 'ወደ [[$1]] መምሪያ መንገድ ፈጠረ',
780 'autosumm-new' => 'አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «$1»',
781
782 # Watchlist editor
783 'watchlistedit-numitems' => 'አሁን በሙሉ {{PLURAL:$1|$1 ገጽ|$1 ገጾች}} እየተከታተሉ ነው።',
784 'watchlistedit-noitems' => 'ዝርዝርዎ ባዶ ነው።',
785 'watchlistedit-normal-title' => 'ዝርዝሩን ለማስተካከል',
786 'watchlistedit-normal-legend' => 'አርእስቶችን ከተካከሉት ገጾች ዝርዝር ለማስወግድ...',
787 'watchlistedit-normal-explain' => 'ከዚህ ታች፣ የሚከታተሉት ገጾች ሁሉ በሙሉ ተዘርዝረው ይገኛሉ።
788
789 አንዳንድ ገጽ ከዚህ ዝርዝር ለማስወግድ ያሠቡ እንደሆነ፣ በሳጥኑ ውስጥ ምልክት አድርገው በስተግርጌ በሚገኘው «ማስወግጃ» የሚለውን ተጭነው ከዚህ ዝርዝር ሊያስወግዷቸው ይቻላል። (ይህን በማድረግዎ ከገጹ ጋር የሚገናኘው ውይይት ገጽ ድግሞ ከዝርዝርዎ ይጠፋል።)
790
791 ከዚህ ዘዴ ሌላ [[Special:Watchlist/raw|ጥሬውን ኮድ መቅዳት ወይም ማዘጋጀት]] ይቻላል። ወይም ደግሞ [[Special:Watchlist/clear|ዝርዝሩን በሙሉ ለማሟጠጥ]] ይቻላል።',
792 'watchlistedit-normal-submit' => 'ማስወገጃ',
793 'watchlistedit-normal-done' => 'ከዝርዝርዎ እነዚህ አርእስቶች ተወግደዋል፦',
794 'watchlistedit-raw-title' => 'የዝርዝሩ ጥሬ ኮድ',
795 'watchlistedit-raw-legend' => 'የዝርዝሩን ጥሬ ኮድ ለማዘጋጀት...',
796 'watchlistedit-raw-explain' => 'በተከታተሉት ገጾች ዝርዝር ላይ ያሉት አርእስቶች ሁሉ ከዚህ ታች ይታያሉ። በየመስመሩ አንድ አርእስት እንደሚኖር፣ ይህን ዝርዝር ለማዘጋጀት ይችላሉ። አዘጋጅተውት ከጨረሱ በኋላ በስተግርጌ «ዝርዝሩን ለማሳደስ» የሚለውን ይጫኑ። አለበለዚያ ቢሻልዎት፣ የተለመደውን ዘዴ ([[Special:Watchlist/edit|«ዝርዝሩን ለማስተካከል»]]) ይጠቀሙ።',
797 'watchlistedit-raw-titles' => 'የተከታተሉት አርእስቶች፦',
798 'watchlistedit-raw-submit' => 'ዝርዝሩን ለማሳደስ',
799 'watchlistedit-raw-done' => 'ዝርዝርዎ ታድሷል።',
800 'watchlistedit-raw-added' => '$1 አርዕስት {{PLURAL:$1|ተጨመረ|ተጨመሩ}}፦',
801 'watchlistedit-raw-removed' => '$1 አርዕስት {{PLURAL:$1|ተወገደ|ተወገዱ}}፦',
802
803 # Watchlist editing tools
804 'watchlisttools-view' => 'የምከታተላቸው ለውጦች',
805 'watchlisttools-edit' => 'ዝርዝሩን ለማስተካከል',
806 'watchlisttools-raw' => 'የዝርዝሩ ጥሬ ኮድ',
807
808 );